Merkato Tube
Welcome
Login / Register
Advertisement

Recently added videos


 • 08:21 Football is becoming a source of conflict in Ethiopia now a days - DW Amharic

  Football is becoming a source of conflict in Ethiopia now a days - DW Amharic

  by w00t Added 27 Views / 0 Likes

  Football is becoming a source of conflict in Ethiopia now a days | አሁን አሁን እግርኳስ የግጭት መንስኤ እየሆነ ነው ይላል የጀርመን ድምጽ በመቀሌ በባህርዳር ከነማና በመቀሌ ከነማ መካከል በነበረው ጨዋታ የተከሰተውን ግጭት በወፍ በረር በመዳሰስ፡፡ ሙሉ የስፓርት ዝግጅቱን ያድምጡ

 • 09:49 My girlfriend took my money and left me, EthiopikaLink

  My girlfriend took my money and left me, EthiopikaLink

  by w00t Added 32 Views / 0 Likes

  እኔ የምኖረው ካናዳ ነው።ከአንዲት የአዲስ አበባ ልጅ ጋር በፌስቡክ ተዋውቀን የርቀት ግንኙነት ጀመርን። ግንኙነታችን ከፌስቡክ ወደ ስልክ አድጎ ቅልጥ ያለ ፍቅር ውስጥ ገባን። በስልክ ሊባል የሚቻለው ሁሉ ተባባልን። መጨረሻ ላይ ለመጋባት ወስነን ለቅድመ ዝግጅት የሚያስፈልጉ ወጪዎች ማለትም ለአዳራሽ፣ ለሙዚቃ ባንድ፣ ለድግስና ለልብስ የመሳሰሉ ገንዘብ ላኩላት። እሷ ሁሉንም ነገር አዘገጃጅታ ልትጠብቀኝና

 • 00:26 DO NOT use your phone while jaywalking

  DO NOT use your phone while jaywalking

  by w00t Added 4 Views / 0 Likes

  ስልክ ይዘው መንገድ ከመሻገር ይቆጠቡ... በዚህች ወጣት ላይ የደረሰውን አስደንጋጭ አደጋ ይመልከቱ..

 • 01:35 Teddy Afro new album world music award

  Teddy Afro new album world music award

  by w00t Added 22 Views / 0 Likes

  ሰበር ዜና!! ቴዲ አፍሮ በአለም ትላልቅ ሙዚቃ አዋርዶች አይን ውስጥ ገባ..

 • 16:08 Ethiopia mese rezort

  Ethiopia mese rezort

  by w00t Added 10 Views / 0 Likes

  የ10 አመቱ ታዳጊ ውሀ ሊያጠጣት ይዞ ባወጣት ላም ገመድ ተጎትቶ በአሰቃቂ ሁኔታ ህይወቱ አለፈ..

 • 13:39 EthiopikaLink

  EthiopikaLink

  by w00t Added 8 Views / 0 Likes

  ወንዝ ውስጥ ሞቶ የተገኘው ህፃን ሚስጥር ከ8 ዓመት በኋላ ታወቀ..

 • 01:24 Teddy Afro and Girum Chala CCTV reporter Road Trip

  Teddy Afro and Girum Chala CCTV reporter Road Trip

  by w00t Added 12 Views / 0 Likes

  የቴዲ አፍሮ ጉዞ ወደ ለገጣፎ /Teddy Afro and Girum Chala CCTV reporter Road Trip

 • 10:12 Enechewawot on ebs

  Enechewawot on ebs

  by w00t Added 16 Views / 0 Likes

  አሜሪካ የተወለደችው የ6 አመቷ ሩሃማ ነብዩ ለሃገርዋ ያላት ፍቅር በአማረኛ ለማውራት የምታደርገው ጥረት እና የባህል ውዝዋዜዎችን ስትጫወት…እስኪ እቺን ጣፋጭ ልጅ ተመልከቷት

 • 15:12 The 7 years old girl who tried to kill herself

  The 7 years old girl who tried to kill herself

  by w00t Added 12 Views / 0 Likes

  በጣም አሳዛኝ ታሪክ! ራሷን ለማጥፋት የሞከረችዉ የ-7 ዓመቷ ታዳጊ እና ለምን ይሆን? አሳዛኝ ምክንያቷን እስኪ ያድምጡት

 • 05:52 Interview with Artist Genet Negatu

  Interview with Artist Genet Negatu

  by w00t Added 33 Views / 0 Likes

  አርቲስት ገነት በ400ሺ ብር እዳ ባንኮክ ሆስፒታል ተይዛ እርዳታ እየጠየቀች ነው! ዝርዝሩን ይከታተሉ..

 • 05:26 Things Your Sleeping Position Reveals About Your Relationship

  Things Your Sleeping Position Reveals About Your Relationship

  by w00t Added 26 Views / 0 Likes

  አተኛኘትዎን በማየት ስለ ፍቅር አጋርዎ ማወቅ ይችላሉ! መልሱን ከቪዲዮው..

 • 02:06 Huge Mystery Creature Washes Up On Beach

  Huge Mystery Creature Washes Up On Beach

  by w00t Added 8 Views / 0 Likes

  15 ሜትር እርዝማኔ ያለው ፍጡር በኢንዶኔዢያ የባህር ዳርቻ ተገኘ..

 • 03:18 Amazing speech by teddy Afro Video credit goes to Teddy afro

  Amazing speech by teddy Afro Video credit goes to Teddy afro

  by w00t Added 46 Views / 0 Likes

  **መታየት ያለበት** ቴዲ አፍሮ ካደረገው ቃለመጠይቅ ላይ የተወሰደ የቴዲ አፍሮ እጅግ አስገራሚ ንግግር

 • 19:25 Zemen Drama Part 52

  Zemen Drama Part 52

  by w00t Added 14 Views / 0 Likes

  Zemen Drama Part 52 | በዘመን ድራማ እስካሁን ያልታዩ ትዕይንቶች እና ክፍል 52 በቀጣይ እሁድ የሚተላለፍ ይሆናል

 • 00:46 14-Year-Old Earns College Degree In Physics

  14-Year-Old Earns College Degree In Physics

  by w00t Added 15 Views / 0 Likes

  14-Year-Old Earns College Degree In Physics | የ14 ዓመቱ ታዳጊ የፊዚክስ ትምህርቱን በማጠናቀቅ ከቴክሳስ ክርስቲያን ዩኒቨርሲቲ በትንሽ እድሜው በዲግሪ የተመረቀ የመጀመሪያው ታዳጊ ሆኗል፡፡ ታዳጊው ከፊዚክስ በተጓዳኝም በሂሳብ እና በቻይንኛ ቋንቋም በዩኒቨርሲቲ ቆይታው እንደተማረ ነው የተነገረው…ቪዲዮውን ይመልረከቱ

 • 03:16 Man Wrongfully Imprisoned for 39 Years

  Man Wrongfully Imprisoned for 39 Years

  by w00t Added 18 Views / 0 Likes

  ለ39 አመታት ያለጥፋቱ እስርቤት ከተደበደበ እና ከተሰቃየ በኋላ ጥፋተኛ አይደለህም ተብሎ ሲለቀቅ እያለቀሰ የተናገረውን እጅግ ልብ የሚነካ ንግግር ይመልከቱ

 • 03:05 Ethiopia sheger leyu were

  Ethiopia sheger leyu were

  by w00t Added 9 Views / 0 Likes

  የፍየል ስጋ ቁርጥ የሚበላው፣ 20 ቢራ ድረስ የሚጠጣው፣ ሶፋ ላይ የሚተኛው ጠጆ የተባለው አስገራሚ ፍየል..

 • 02:33 Teddy Afro and Amleset Muchie rewards Abel Paulos surprise car gift

  Teddy Afro and Amleset Muchie rewards Abel Paulos surprise car gift

  by w00t Added 6 Views / 0 Likes

  ሰበር ዜና! ቴዲ አፍሮ አልበሙ ላይ ያሉትን አብዛኞቹን ሙዚቃዎች ላቀናበረለት አቤል ጳውሎስ የመኪና ስጦታ አበረከተለት:: በሸገር ኤፍ ኤም የሬድዮ ጣቢያ ቀጥታ ስርጭት ላይ በመግባት አቀናባሪውን 'ሰርፕራይዝ' አድርጎታል፡፡

 • 00:34 Teddy Afro - Marakiye - [New Music 2017 Promo]

  Teddy Afro - Marakiye - [New Music 2017 Promo]

  by w00t Added 9 Views / 0 Likes

  Teddy Afro - Marakiye | የቴዲ አፋሮ ምርጥ ሙዚቃ - "ማራኪዬ" - ለምወድሽ

 • 03:23 WHAT HAPPENS WHEN YOU PUT CUT UP ONIONS IN YOUR SOCKS WHILE YOU SLEEP

  WHAT HAPPENS WHEN YOU PUT CUT UP ONIONS IN YOUR SOCKS WHILE YOU SLEEP

  by w00t Added 1 Views / 0 Likes

  ሽንኩርት መሐል ለመሐል ቆርጣችሁ ከእግራችሁ መዳፍ ስር በካልሲ አድርጎ መተኛት ደማችሁን በማጥራትና አንዳንድ በሰውነታችሁ ውስጥ እንደጉንፋንና ሌሎች በሽታዎችን ሊያመጡ የሚችሉ ጀርምና ባክቴሪያዎችን እንደሚያሰወግድ ይነገራል! የቻይና የተለምዶ ህክምና ነው። ኦርጋኒክ ሽንኩርት ቢሆን ይመረጣል!

 • 02:33 Breaking News: Teddy Afro and Amleset Muchie Surprise Gift!

  Breaking News: Teddy Afro and Amleset Muchie Surprise Gift!

  by w00t Added 11 Views / 0 Likes

  ቴዲ አፍሮ ከባድና አስደሳች ስጦታ አበረከተ:: በሸገር ኤፍ ኤም የሬድዮ ጣቢያ ቀጥታ ስርጭት ላይ በመግባት ተሸላሚውን 'ሰርፕራይዝ' አድርጎታል! በቀጥታ ሬዲዩ ሲያበስረው የነበረው ስሜት.....

 • 13:06 Breaking News about Teddy Afro EBC Interview

  Breaking News about Teddy Afro EBC Interview

  by w00t Added 71 Views / 0 Likes

  የቴዲ አፍሮ ቃለመጠይቅ በኢቲቪ ያልተላለፈበት ምክንያት..

 • 05:30 How to Get Rid of Intestinal Parasites (recipe)

  How to Get Rid of Intestinal Parasites (recipe)

  by w00t Added 17 Views / 0 Likes

  የሆድ ውስጥ ትላትል (ጥገኛ ተህዋሳት) በፍጥነት የሚያስወግዱ ተክሎች! ኣዘገጃጀቱ በቪዲዮ ተደግፎ ቀርቧል። በሆዳችን ውስጥ የሚገኙና ለቁርጠት ለትኩሳትና ለተለያዩ በሽታዎች የሚያጋልጡንን ትላትሎች(ጥገኛ ተህዋሳት) ማስወገድ እና መከላከል የሚቻልባቸው ብልሀቶች..

 • 06:15 In Pictures - Ethiopia's popular actress Hanan Tariq pre-wedding celebrations

  In Pictures - Ethiopia's popular actress Hanan Tariq pre-wedding celebrations

  by w00t Added 39 Views / 0 Likes

  በዚሁ ሳምንት መጨረሻ ድል ባለ ሰርግ የምትሞሸረው ተዋናይት ሀናን ጣሪቅ የቅድመ-ጋብቻ ፎቶዎቿ ከሚዜዎቿና አጃቢዎቿ ጋር ይመልከቱ ላይክ በማድረግ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃሽ ይበሏት ቪዲዮውን ይህን ተጭነው ይመልከቱ

 • 04:33 Cancer patient's emotional hospital wedding Film

  Cancer patient's emotional hospital wedding Film

  by w00t Added 8 Views / 0 Likes

  ብዙዎችን ያስለቀሰ እጅግ ልብ የሚነካ የሰርግ ስነስርአት...

 • 02:09 Woman Is Broken Hearted After Being Left At The Altar

  Woman Is Broken Hearted After Being Left At The Altar

  by w00t Added 25 Views / 0 Likes

  በሰርጓ ቀን ልታገባው የተዘጋጀችው እጮኛዋ ጥሏት ከሄደ በኋላ የተፈጠረውን እጅግ ልብ የሚነካ ክስተት ይመልከቱ

 • 01:42 Pastor Eaten By Crocodile After Trying To Perform Miracle

  Pastor Eaten By Crocodile After Trying To Perform Miracle

  by w00t Added 42 Views / 0 Likes

  አስደንጋጭ ክስተት!! እምነት እንዴት እንደሆነ አሳያችኋለው በማለት እንደ እየሱስ ክርስቶስ በውሃ ላይ ለመሄድ ሞክሮ በተከታዮቹ ፊት በ3 አዞዎች የተበላው የሞርሞን ፓስተር መነጋገሪያ ሆኗል..!

 • 01:25 A Runaway Buffalo Causing Havoc Gets Shot 8 Times & Doesn't Die!

  A Runaway Buffalo Causing Havoc Gets Shot 8 Times & Doesn't Die!

  by w00t Added 1 Views / 0 Likes

  ስምንት ጥይት ጠጥቶ አልሞት ያለው ጎሽ አስደንጋጭ ክስተት..

 • 04:24 Woman Gives Stepson George Jefferson Haircut For Smoking Weed

  Woman Gives Stepson George Jefferson Haircut For Smoking Weed

  by w00t Added 13 Views / 0 Likes

  እናት በ12 አመቱ ያልሆነ ድርጊት የፈፀመ ልጇን የቀጣችው አንጀት የሚያርስ ቅጣት..

 • 00:54 Tragic story of newborn baby BURIED ALIVE and dug up by dog

  Tragic story of newborn baby BURIED ALIVE and dug up by dog

  by w00t Added 7 Views / 0 Likes

  ውሻ ከነህይወቱ የተቀበረውን ህጻን ልጅ ቆፍሮ በማውጣት ታድጎታል! በቻይና ከነ ህይወቱ ጫካ ውስጥ የተቀበረ ልጅ በአንድ ውሻ አማካኝነት ህይወቱ መትረፉ ተነግሯል። ውሻው የ1 ወር እድሜ ያለውን ህጻን በማሽተት ቦታውን ካገኘ በኋላ በቁፋሮ ልጁን እንዳወጣ ነው የተገለጸው!

 • 05:26 10 Strange Marriage Rituals around the World

  10 Strange Marriage Rituals around the World

  by w00t Added 6 Views / 0 Likes

  ለየት ያሉ እና አግራሞትን የሚፈጥሩ ባህላዊ የሠርግ ስነ-ስርዓቶች..

 • 00:55 Usain Bolt has been filmed digging the grave of Germaine Mason

  Usain Bolt has been filmed digging the grave of Germaine Mason

  by w00t Added 18 Views / 0 Likes

  ቦልት ለጓደኛው ሜሶን ሞት ሀዘኑን የገለፀበት ሁኔታ የበዙዎችን ልብ ሰብሯል..

 • 13:16 NEVER-SEEN TALENTS 2017 | Top 5 BGT Surprises

  NEVER-SEEN TALENTS 2017 | Top 5 BGT Surprises

  by w00t Added 15 Views / 0 Likes

  ዳኞችን እና ታዳሚዎችን እንዲህ አፋቸውን ያስከፈተውን የታለንት ሾ ውድድር እንጋብዛችሁ..!

 • 02:16 Juggling Taxi Teddy Afro New Album

  Juggling Taxi Teddy Afro New Album

  by w00t Added 8 Views / 0 Likes

  Meet the Top Teddy Afro Fan From LA - Juggling Taxi | በሎሳንጀለስ የቴዲ አፍሮ አድናቂና ወዳጅ አሜሪካዊ እነሆ በ አዲስ አልበም እንዲ ደስታውን ሲገልፅ ይታያል።

 • 04:41 Abush Zeleke - Ee, Malawwee [NEW! Ethiopian Music Video 2017] Official Video

  Abush Zeleke - Ee, Malawwee [NEW! Ethiopian Music Video 2017] Official Video

  by w00t Added 8 Views / 0 Likes

  የፊታችን ቅዳሜ የሙዚቃ ዝግጅቱን በሚሊኒየም አዳራሽ የሚያቀርበው አቡሽ ዘለቀ በአዲስ ክሊፕ ሰርፕራይዝ አደረገን፣ ምርጥ ቪዲዮ ይመልከቱት | Abush Zeleke - Ee, Malawwee [NEW! Ethiopian Music Video 2017]

 • 00:30 Lij Michael Dances with Teddy Afro Song! ENJOY

  Lij Michael Dances with Teddy Afro Song! ENJOY

  by w00t Added 24 Views / 0 Likes

  ልጅ ሚካኤል በቴዲ አፍሮ ዘፈን እንዲህ ቀውጦታል ይመልከቱት | Lij Michael Dances with Teddy Afro Song! ENJOY

 • 17:13 complicated love story betrayed by own friend

  complicated love story betrayed by own friend

  by w00t Added 89 Views / 0 Likes

  እኔ ወደ ውጭ ሄጄ ከፍቅረኛዬ ጋር ለ4 ዓመት ተለያይተን ወጭ የምትኖር ጓደኛዬ እቃ እንድትሰጥልኝ ብለካት ከሱ ፍቅር ጀምራ አርግዛ መጣች ፡ ምን ትመክሩኛላችሁ።

 • 04:43 Cristiano Ronaldo ● Top 10 Unbelievable Goals Ever || HD ||

  Cristiano Ronaldo ● Top 10 Unbelievable Goals Ever || HD ||

  by w00t Added 5 Views / 0 Likes

  ክርስቲያኖ ሮናልዶ በድንቅ እና በማይታመን ብቃት ያስቆጠራቸውን የምንጊዜም ምርጥ 10 ጎሎች ይመልከቱ | Cristiano Ronaldo ● Top 10 Unbelievable Goals Ever

 • 14:47 Christian Lady From America Converts To Islam Amazing Story

  Christian Lady From America Converts To Islam Amazing Story

  by w00t Added 88 Views / 0 Likes

  ታዋቂዋ አርቲስት ሀይማኖቷን ከክርስትና በመቀየር እስልምናን ተቀበለች! ሌላም አስገራሚ ታሪኳን ይመልከቱ

 • 06:30 10 People Who Passed Away Trying To Break World Records

  10 People Who Passed Away Trying To Break World Records

  by w00t Added 25 Views / 0 Likes

  የአለምን ሪከርድ እሰብራለው ብለው ውድ ህይወታቸውን ያጡ 10 አሳዛኝ ሰዎችን | 10 People Who Passed Away Trying To Break World Records

 • 10:10 Acted as a man to get work - until I was accused of rape

  Acted as a man to get work - until I was accused of rape

  by w00t Added 16 Views / 0 Likes

  ጉድ! አስገድደህ ደፍረሀል ተብሎ በስራ አጋሮቹ የተመሰከረበት ሴት ሆኖ ተገኘ..

 • 04:14 Early Warning Signs of Cancer in Amharic

  Early Warning Signs of Cancer in Amharic

  by w00t Added 27 Views / 0 Likes

  የካንሰር በሽታ ብዙ ሰዎች ገና ስሙ ሲጠራ የሚፈሩና የሚበረግጉ እንዳሉ ይታወቃል ሆኖም ግን የካንሰር በሽታ ቀድሞ ከታወቀና ተገቢውን ክትትል ከተደረገለት በሽታውን በቀላሉ መቆጣጠር ይቻላል ስለዚህ እነዚህን 8 የካንሰር በሽታ የማስጠንቀቂያ ምልክቶች ማወቁ አይከፋም..!

 • 12:33 7 Parts of Your Body You Shouldn’t Touch with Your Hands

  7 Parts of Your Body You Shouldn’t Touch with Your Hands

  by w00t Added 33 Views / 0 Likes

  በእጃችን መንካት የሌለብን 7 የሰውነታችን ክፍሎች..

 • 10:29 Must do bed time activities before going to bed

  Must do bed time activities before going to bed

  by w00t Added 16 Views / 0 Likes

  በአማርኛ የቀረበ! ሁል ጊዜ ከመተኛታችን በፊት ልናደርጋቸው የሚገቡ 8 ወሳኝ ድርጊቶች..

 • 10:15 The Groom Ran Away On His Wedding Day On Hulu Addis

  The Groom Ran Away On His Wedding Day On Hulu Addis

  by w00t Added 17 Views / 0 Likes

  በልደቷ ቀን ልትሞሸር በሰርጓ ቀን ሙሽራው የቀረባት የ23 አመቷ ወጣት አሳዛኝ ታሪክ..

 • 11:46 DEAD GIRLFRIEND PRANK (EXTREME!)

  DEAD GIRLFRIEND PRANK (EXTREME!)

  by w00t Added 70 Views / 0 Likes

  ፍቅረኛዋን የሞተች መስላ እንዲህ ፕራንክ ታረገዋለች የተፈጠረውን ይመልከቱ..

 • 01:43 Breaking News: Journalist Biruk Endale who interview Teddy Afro has left EBC

  Breaking News: Journalist Biruk Endale who interview Teddy Afro has left EBC

  by w00t Added 19 Views / 0 Likes

  ሰበር ዜና! ቴዲ አፍሮን ቤቱ ድረስ በመሄድ ቃለምልልስ ያደረገው የኢቢሲ ጋዜጠኛ ብሩክ እንዳለ የስራ መልቀቂያ ደብዳቤ አስገባ | Breaking News: Journalist Biruk Endale has left EBC

 • 01:28 Teddy Afro's album 'Ethiopia' #1 on Billboard World Album chart

  Teddy Afro's album 'Ethiopia' #1 on Billboard World Album chart

  by w00t Added 40 Views / 0 Likes

  Teddy afro is topping different charts. #1 on billboard's world album chart and top selling album on cdbaby.com

 • 09:21 Alliance for Affordable Internet - VOA

  Alliance for Affordable Internet - VOA

  by w00t Added 11 Views / 0 Likes

  ኢትዮጵያ "ኢንተርኔትን" በውድ ዋጋ የምትሸጥ ሀገር ተብላለች አቅም ተመጣጣኝ የሆነ የኢንተርኔት አገለግሎት አቅርቦት ጥምረት (A4AI)የተባለ ዓለም አቀፍ ድርጅት ዝቅተኛና መካከለኛ ገቢ ያላቸው ሀገራትን የኢንተርኔት አቅርቦት ባወዳደረበት ጥናቱ ከ58 ሀገራት ኢትዮጵያን 55ኛ ደረጃ ላይ አስቀምጧታል። ለቪኦኤ ቃለምልልስ የሰጡ የተቋሙ አጥኒ አንድ ሰው 1GB የኢንተርኔት አገልግሎት ለማግኘት ከገቢው ከሁ

 • 07:37 The 4th Gumma Ethiopian film award winners

  The 4th Gumma Ethiopian film award winners

  by w00t Added 8 Views / 0 Likes

  አራተኛው የጉማ ፊልም አዋርድ በብሄራዊ ቴያትር ተካሄደ የዘንድሮ የጉማ ፊልም አዋርድ ሽልማት በ17 ፊልሞች እና በ16 ምድቦች የተካሄደ ሲሆን ‹‹የነገን አልወልድም›› ፊልም በብዙ ዘርፎች አሸናፊ ሆኗል፡፡ 4ኛውን ጉማ የፊልም ሽልማት አሸናፊዎች እዚህ ላይ ይከታተሉ

RSS